News
የብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ፣ ከአማራ ብሔራዊ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከባህርዳር ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር "ህዳር ሲታጠን መጽሐፍ ሲተነተን " በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው የንባብ ሳምንት፣ የሥነጽሑፍ ውጤቶች ሽያጭና አውደ ርዕይ፣ የንባብ ሳምንትና የፓናል ውይይት አንድ አካል የሆነው የህጻናትና የቤተሰብ ንባብ የተካሄደው በባህርዳር ከተማ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ አዳራሽ ነው።
በመርሀግብሩም፡-
ወላጆች ለልጆች ተረቶችን አንብበዋል።
የህጻናት እና የቤተሰብ የንባብ ጥያቄና መልስ ተካሂዷል።
በተማሪዎች መካከል የምንባብ ትውስታ ጥያቄና መልስ ውድድር ተከናውኗል።
ደራሲ ህይወት ተፈራ ቤተስብ ለንባብ ባህል መስፋፋት ያላቸውን ሚና አስመልክታ ሀሳብ አካፍላለች።
ለተወዳዳሪዎች እና ተሳታፊዎች የመጻህፍት ሽልማት ተበርክቷል።
News Archive
-
በኤጀንሲው ህዝበ ገለፃ ተካሄደ፡፡
-
ለንባብ ክበባት 3238 መጻሕፍት በስጦታ አበርክቷል(ህዳር 16/2012 ዓ.ም)
-
የህጻናት እና የቤተሰብ ንባብ ተካሄደ። (ባህር ዳር ህዳር 16/2012 ዓ.ም)
-
ሀገር አቀፍ የንባብ ሳምንት መርሀግብር አንድ አካል የሆነው የውይይት መድረክ - 1 በባህርዳር እየተካሄደ ነው።(ህዳር 15/2012 ዓ.ም)
-
ሀገር አቀፍ የንባብ ሳምንት መርሀግብር አንድ አካል የሆነው የውይይት መድረክ - 2 በባህርዳር እየተካሄደ ነው።(ህዳር 15/2012 ዓ.ም)
-
በባህርዳር ማረሚያ ቤት ታራሚዎች ተጎበኙ ፤ መጻሕፍት ተበረከተላቸው (ህዳር 15/ 2012 ዓ.ም)
-
"ኅዳር ሲታጠን መጽሐፍ ሲተነተን " በባህር ዳር ከተማ ህዳር 13/2012 ዓ.ም.
-
የቤተመጻሕፍት ሙያ ስልጠና ተጠናቀቀ (ጥቅምት 03/2012 ዓ.ም)
-
የኤጀንሲው ሠራተኞች ችግኝ ተከላ አካሄዱ
-
ኤጀንሲው በተማሪዎችና በውጭ ሀገር ዜጎች ተጎበኘ
-
ለንባብ እንተጋለን ይላሉ የአዋሽ መልካሳ ወጣቶች
-
12ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ (ጥቅምት 03/2012 ዓ.ም)
-
5ኛው ሀገር አቀፍ የግዕዝ ጉባኤ በመቐለ ከተማ ተካሄደ (ሰኔ 05/2011 ዓ.ም)
-
ለመቐለ ማረሚያ ቤት የመጽሐፍ ልገሳ ተደረገ
-
በድሬዳዋ የንባብ ሳምንት ተካሄደ
-
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኤጀንሲውን ጎበኙ
-
በሪከርድ ሥራ አመራርና በመዛግብት አስተዳደር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
-
በጅማ የንባብ ሳምንት ተካሄደ
-
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8/ተከበረ
-
የልጆች የንባብና የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ተካሄደ
— 20 Items per Page